መጋቢያችንን እንዴት ነዉ የምንቀርበዉ ወይም የምናናግረዉ (HOW TO ADDRESS PASTORS)

ፓስተር ክሪስ እንዳለዉ በመጋቢክ ላይ ምንም አይነት ነገር አትናገር ቢያሳዘንክም ወይም ምንም ነገር ቢፈፅምክ፡፡ ወደ ችግር ዉስጥ ትገባለክና፡፡

ይህንን ብታደርግ በጣም አሥቸጋሪ ጉዳይ ይሆንብኃል፡ ህይወትህ ቀና አይሆንልህም፡፡
ቅባቱን በደዚህ አይነት ሁኔታ አትገናኘዉ እንዳይሰራ ታደርገዋለክ፡፡

በአክብሮት አነጋግራዉ /ት፡፡"ሀይ ፖሲ ወይም ሌላ በቀላል ወይም በቀልድ መጠሪያ አትጣራ" ደህና አደርክ ፓስተር ጌታዬ/አመቤቴ ብለህ መጥራትን ልመድ ወይም ተማር፡፡

መጋቢክ ጓደኛክ ወይም ቀለል ያለ ሰዉ ቢሆንም እንኳን፣ ሁልጊዜ አትርሳ ማን እንደሆነና ምን አንደተሸከመ፤ ሁሌም በጣም በተለየና በከፍተኛ አክብሮት አነጋግረዉ፡፡

ፓስተርህን በትክክል መጥራትህን ወይንም ማነጋገርህን አንኳን ላያስተዉል ይችል ይሆናል ነገር ግን ቅባቱ ያከብርኀል ወይም ያቃልልካል፡፡

በመገለጥና በመረዳት አንቀሳቀስ፡፡

መጋቢክ ሁሌም ላንተ ተቃራኒክ ወይም ተቃዋሚክ ስላይደለ በአስተምህሮቱ ልትቀየም ወይም ልትናደድ አይገባህም፡፡

ስህተትን ባለመፈለግ በግልፅነት ለመማር በጎ ህሊና ይኑርህ፡፡

ችሎታህንና፣ ልምምድህን ወይም ሀሳብህን ለማካፈል አትሞክር ይህንን እንዳታደርገዉ፡፡
ምክንያቱም

መጋቢ ከእግዛብሔር የተሰጠ ሰጦታ ነዉ አንጂ እንደማንኛዉም የተለመደ ሰዉ አይደለምና፡፡
ስለዚህ

እግዚያብሔር የሰጠንን ስጦታ የእኛ አጠቃቀም ይወስነዋል፡፡

መጋቢክ የአንተ ፅድቅህ፣ እምነትህ ስለሆነ ትዕቢትን ከልብህ አስወግድ፡፡

እንደ ክርስቲያን ለመማር ዝግጁ የሆነ መንፈስ አንዲኖረን ለራሳችን እናዉጃለን፡፡

ደህንነትህን የሚነካ ድግግሞሽ የተሞላበት ዋጋ የሚያስከፍልክን በኀሪ አትፈልግ ዐይም አስወግደህ ፡፡

እኛ የመጨረሻዋቹ ትዉልዶች ነን ማንኛዉንም ዋጋ በመክፈል ደህንነታቸንን ልንጠብቀዉ ይገባናል፡፡

በንግግርህ በፓስተርህ ፣ በአግዚያብሔር ሰዉ ወይም በመሪህ ላይ በቁጣ ተናግረክ ከሆነ ከአግዚያብሔር ምህረትን ልትጠይቅ ይገባኃል እንዲሁም ከሰዉዬዉ ይቅርታን፡፡
ይህንን አስደናቂ አስተምህሮ እንዲሁም ልምምድ ከህወትህ ጋር አጣጥመዉ፡፡

አግዘያአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ፡፡




______________________________________________




ENGLISH
____________


Pastor Chris said never speak with a Pastor when you are upset because he did something or whatever. You will get into trouble.
It is a very serious matter because when you do, your life will never go straight. Don't get too used to the anointing otherwise it will not work for you. Even if your pastor may be your friend or be easy going, always remember who he is and what he carries, and honour & esteem him very highly. Address him or her with respect. Don't say "hi passi or any other funny name" learn to say Good Morning Pastor Sir & Maam. The pastor may not even mind when you address him in an inappropriate way, but the anointing will surely mind & will honour or dishonour you accordingly. Act with revelation and understanding. Don't harbour grudges rather Communicate with reverence, this means express with esteem, knowing that your pastor can not be against you and that which you're upset about has a teaching within it.
Seek clarity with an aim to learn. Not to find fault. Thinking of telling him or giving him a piece of your mind. Don't do that.
A Pastor is not a usual person he/she is a gift from God to men. It matters how you treat what God has given you as a gift. Your Pastor, your righteousness, your faith. Let pride be dealt with in your heart. Declare to have a teachable Spirit as a Christian. Don't be looking at reputation or what ever to exhibit characters that can cost your own salvation.
We are a terminal generation, protect your salvation at all cost. If you have offended in your speech to any Pastor or Man of God or even your leaders, Ask for forgiveness from God and apologise to them for this is important. Take these wonderful thoughts very seriously and ensure to appropriate them accordingly in your life. God bless you abundantly.

Comments