መጋቢያችንን እንዴት ነዉ የምንቀርበዉ ወይም የምናናግረዉ (HOW TO ADDRESS PASTORS)
ፓስተር ክሪስ እንዳለዉ በመጋቢክ ላይ ምንም አይነት ነገር አትናገር ቢያሳዘንክም ወይም ምንም ነገር ቢፈፅምክ፡፡ ወደ ችግር ዉስጥ ትገባለክና፡፡ ይህንን ብታደርግ በጣም አሥቸጋሪ ጉዳይ ይሆንብኃል፡ ህይወትህ ቀና አይሆንልህም፡፡ ቅባቱን በደዚህ አይነት ሁኔታ አትገናኘዉ እንዳይሰራ ታደርገዋለክ፡፡ በአክብሮት አነጋግራዉ /ት፡፡"ሀይ ፖሲ ወይም ሌላ በቀላል ወይም በቀልድ መጠሪያ አትጣራ" ደህና አደርክ ፓስተር ጌታዬ/አመቤቴ ብለህ መጥራትን ልመድ ወይም ተማር፡፡ መጋቢክ ጓደኛክ ወይም ቀለል ያለ ሰዉ ቢሆንም እንኳን፣ ሁልጊዜ አትርሳ ማን እንደሆነና ምን አንደተሸከመ፤ ሁሌም በጣም በተለየና በከፍተኛ አክብሮት አነጋግረዉ፡፡ ፓስተርህን በትክክል መጥራትህን ወይንም ማነጋገርህን አንኳን ላያስተዉል ይችል ይሆናል ነገር ግን ቅባቱ ያከብርኀል ወይም ያቃልልካል፡፡ በመገለጥና በመረዳት አንቀሳቀስ፡፡ መጋቢክ ሁሌም ላንተ ተቃራኒክ ወይም ተቃዋሚክ ስላይደለ በአስተምህሮቱ ልትቀየም ወይም ልትናደድ አይገባህም፡፡ ስህተትን ባለመፈለግ በግልፅነት ለመማር በጎ ህሊና ይኑርህ፡፡ ችሎታህንና፣ ልምምድህን ወይም ሀሳብህን ለማካፈል አትሞክር ይህንን እንዳታደርገዉ፡፡ ምክንያቱም መጋቢ ከእግዛብሔር የተሰጠ ሰጦታ ነዉ አንጂ እንደማንኛዉም የተለመደ ሰዉ አይደለምና፡፡ ስለዚህ እግዚያብሔር የሰጠንን ስጦታ የእኛ አጠቃቀም ይወስነዋል፡፡ መጋቢክ የአንተ ፅድቅህ፣ እምነትህ ስለሆነ ትዕቢትን ከልብህ አስወግድ፡፡ እንደ ክርስቲያን ለመማር ዝግጁ የሆነ መንፈስ አንዲኖረን ለራሳችን እናዉጃለን፡፡ ደህንነትህን የሚነካ ድግግሞሽ የተሞላበት ዋጋ የሚያስከፍልክን በኀሪ አትፈልግ ዐይም አስወግደህ ፡፡ እኛ የመጨረሻዋቹ ትዉልዶች ነን ማንኛዉንም ዋጋ በመክፈል ደህንነታቸንን ልንጠብቀዉ ይገባናል፡፡ ...